በፈጣሪ ቸርነት አርምሞ የሥልጠና ማዕከል 1ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን በጁፒተር ሆቴል በደማቅ ሁኔታ አክብሯል። በእለቱ የአርምሞ ራዲዮ ጣቢያ የማስጀመርና የተማሪዎች የምርቃት መርሃ ግብርም ተከናውኗል።

በዶ/ር ደራሲ ኤልያስ ገብሩ አእምሮ የተመሰረተው አርምሞ የስልጠና ማዕከል – ውስጣዊ ሰላም ውጫዊ እድገት በሚል ርዕዮት የተዋቀረ በአስተሳሰብ ልህቀት፣ በስኬታማ አመራር፣ የድብቁን አእምሮ የማነፅና በጥሞና ኢትዮጵያዊ ልምምዶች የተሻለ ስብእናን የሚያቀዳጁ ስልጠናዎችን ለግለሰቦችና ለድርጅቶች ይሰጣል። ሳይንሳዊና ሀገር በቀል የመለወጥ ጥበቦችን አሰናስሎ መሥራቱ ልዩ ያደርገዋል።

አራተኛ ዙር ሥልጠናውን ለመቀላቀልም ሆነ ለተጨማሪ መረጃ

በ 0909555777 / 0913714275 አልያም በ 0912806077 ይደውሉ ወይም ይፃፉልን።

አድራሻችን – 22, town square mall, 6th floor

By the creator’s grace, Armmo Training Center celebrated its 1st year anniversary at Jupiter Hotel in a grand manner. On that day, the launch of Aremimo radio station and the graduation program for students were also done.

Ermo Training Center, founded by Dr. Elias Gebru Inda, is organized with the idea of ​​inner peace and outer growth. It makes it unique by combining scientific and indigenous transformational arts.

To join the fourth round of training or for more information

Call or text us at 0909555777 / 0913714275 or 0912806077.

Our address – 22, town square mall, 6th floor

Aremimo.com

https://t.me/+WPPwKov-SIczNGNk

#mindset#meditation#Ethiopia#dreliasgebru

#aremimo#ስልጠና#training#ሜዲቴሽን#አርምሞ

#mindfulness#therapy#ምክር#ስነልቦና