ህዳር – ልህቀት አስተሳሰብ

  • Home
  • Event
  • ህዳር – ልህቀት አስተሳሰብ

የልህቀት አስተሳሰብ : ማለት ውጫችንንም፣ ውስጣችንንም ከከበቡን አሉታዊ
ኃይሎች ልቀን በመገኘት የማይሸነፍ ብርቱ የአእምሮ አውታር መገንባትና ወደፊት
በፅናት ተጉዞ ግብን የማሳካት አመለካከትን ማነፅ ነው።