mindset

Anniversary Celebration of Aremimo

Aremimo Training Center Celebrates Its First Anniversary

በፈጣሪ ቸርነት አርምሞ የሥልጠና ማዕከል 1ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን በጁፒተር ሆቴል በደማቅ ሁኔታ አክብሯል። በእለቱ የአርምሞ ራዲዮ ጣቢያ የማስጀመርና የተማሪዎች የምርቃት መርሃ ግብርም ተከናውኗል። በዶ/ር ደራሲ ኤልያስ ገብሩ አእምሮ የተመሰረተው አርምሞ የስልጠና ማዕከል – ውስጣዊ ሰላም ውጫዊ እድገት በሚል ርዕዮት የተዋቀረ በአስተሳሰብ ልህቀት፣ በስኬታማ አመራር፣ የድብቁን አእምሮ የማነፅና በጥሞና ኢትዮጵያዊ…
Read More